ተስፋን ማምጣት፣
ብሩህ የወደፊት
እጣዎችን መገንባት

በጋራ ለአደጋ ተጋላጭ በሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች ዉስጥ በአዘኔታ ፕሮግራሞች እና በማያወላዉል ተስፋ ላይ ዘላቂ ለውጥ እንፍጠር

ተልዕኮ፣ ራዕይ
እና እሴቶቻችን

ተልዕኮ

የሀገር ባለውለታ አዛውንቶችንና በተለያየ የአቅም ውስንነት ምክንያት ስራ መስራት ያልቻሉ ወገኖችን ሰብዓዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ሙያዊ ድጋፍ በማድረግ ህይወታቸው እንዲሻሻልና እራሳቸውን እንዲችሉ መርዳት ነው::

ራዕይ

የአቅመ ደካማ አዛውንቶች የኢኮኖሚ እክል ተቀርፎና በተለያዩ ምክንያቶች መስራት ያልቻሉ ሰዎች ራሳቸውን ችለው ለቀጣዩ ትውልድ አርዓያና የተስፋ መደላደል ሆነው ማየት።

እሴቶች

1. ርህራሄና አክብሮት

2.ግልፅነትና ማህበራዊነት

3. ኃላፊነትና ተጠያቂነት

4. ባለአደራነት

5. ታማኝነትና ትብብር

6. አካታችነት

7. ትጋትና ቁርጠኝነት

8. ጥራትና ዘመናዊነት

  1. ርህራሄና አክብሮት
  2. ግልፅነትና ማህበራዊነት
  3. ኃላፊነትና ተጠያቂነት
  4. ባለአደራነት
  5. ታማኝነትና ትብብር
  6. አካታችነት
  7. ትጋትና ቁርጠኝነት
  8. ጥራትና ዘመናዊነት

ፕሮግራሞቻችን

ዘላቂ እና አዎንታዊ ለውጥ የሚፈጥሩ እና ግለሰቦች የተሻለ ነገን እንዲገነቡ በሚያበረታቱ
ዘላቂ ማህበረሰብ ተኮር ፕሮግራሞች ላይ እናተኩራለን ።

ለተጎዱ ህፃናት ዘላቂ የትምህርት ድጋፍ

የመጽሃፍትና ማንበቢያ ቦታዎች ማመቻቸት፤

የስራ ፈጠራ ክህሎትና ስምሪት ስልጠና

ለንባብ የሚሆኑ መፅሃፍት ከህብረተሰቡ ማሰባሰብ

ይሳተፉ

ተልዕኳችንን ለመቀላቀል እና እርዳታችንን በጣም በሚፈልጉ ማህበረሰቦች ላይ
አዎንታዊ ለውጥ ለመፍጠር፣ ለማገዝ ብዙ መንገዶች አሉ።
እያንዳንዱ ተሳትፎ ዋጋ አለው።

ልገሳዎ ትልቅ ለውጥ ያመጣል

የገንዘብ ድጋፍዎ ፕሮግራሞቻችንን እንድናሰፋና አያሌ የተቸገሩ የማህበረሰብ ክፍሎችን እንድንደርስ ያስችለናል፤

በበጎ ፈቃደኝነት ከእኛ ጋር ይሳተፉ

የበጎ ፈቃድ ቡድናችንን በመቀላቀል ማህበረሰባችን ላይ አዎንታዊ ተፅዕኖ ለማምጣት በተወደደ ጊዜዎና ሙያዎ አስተዋፅኦ ያድርጉ፤

ከእኛ ጋር አጋር ይሁኑ፡

አጋርነትዎ የድርጅታችንን ተጽዕኖ ለማጉላትና በማህበረሰባችን ውስጥ አዎንታዊ ለውጦች ለማምጣት ያስችለናል፡

Scroll to Top

የእርስዎ ደግነት የለዉጥ ተልዕኳችንን ይደግፋል

ይለግሱ

ንግድ ባንክ: 1000720593727
ሶሪ ሱቅ ብሩህ ተስፋ መረዳጃ እድር

+251 929 376 362‬
+251 713 344962‬

አዲስ አበባ ፣ ኢትዮጵያ

info@sorishopbrighthope.org

አንድ ላይ ሆነን ዘላቂ ተፅዕኖ መፍጠር እንችላለን!

አሁኑኑ ይቀላቀሉን

አንድ ላይ፣ ብዙ ህይወት መለወጥ እንችላለን።

አጋር ይሁኑን